top of page

Samsung Galaxy A10s/ ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤ10

$170.99Price
Color
Quantity

Samsung Galaxy A10s Dual SIM blue 32GB 2GB RAM 4G LTE - global Version,

ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤ10 ባለሁለት ሲም ተቀባይ፣ 32 ጂቢ የፋይል ማስቀመጫ ቦታ፣ 3ጂቢ ራም፣ በ 4ጂ ኤልቲኢ ኔትዎርክ ላይ መስራት የሚችል አንድሮይድ የውስጥ ስሪት ስልክ።

  • Comes with a beautiful 6.2 inch screen for crisp and clear video.

    32GB of internal memory with expandable memory up to 512GB to store all your data.

    Flaunts a dual rear camera with LED flash that helps capture flawless shots in low light conditions.

    Active noise cancellation with dedicated microphone filters ambient noise from the desired sound.

    High capacity battery powers the device for prolonged hours on a single charge.

    ለጠራ እና ግልጽ ቪዲዮ በሚያምር 6.2 ኢንች ስክሪን ነው የሚመጣው።

     ሁሉንም ፋይልዎን ለማስቀመጫ 32GB ውስጣዊ ማከማቻ አለው። ተጨማሪ እስከ 512ጂቢ ሊሰፋ የሚችል ማከማቻ ሜሞሪ መክተቻ አለው።

    በዝቅተኛ ብርሃን ሁኔታዎች ውስጥ እንኳን ቢሆን እንከን የለሽ ቪዲዬ ለመቅረጽ የሚያግዝ ባለሁለት የኋላ ካሜራ በኤልኢዲ ፍላሽ ማብሪያ እየታገዘ ይቀርፃል።

    ድምጽ ሲቀርፅ  ከተፈለገው ድምጽ ውጪ ያለን ረባሽ የጀርባ ድምፅ/ ጫጫታ እየለየ አጣርቶ መቅረፅ የሚችል ቴክኖሎጂ ያለው ልዬ ማይክሮፎን የተገጠመለት ።

    ከፍተኛ አቅም ያለው ባትሪው ስልኩ በአንድ ጊዜ ቻርጅ ማድረግ ብቻ ለረጅም ሰዓታት ያገለግለዋል።

No Reviews YetShare your thoughts. Be the first to leave a review.
bottom of page