top of page

ዳይፐር - ምቾት ብራንድ ፣ መጠን 4 ፣ 40 ብዛት በአንድ ጥቅል።

$0.25Price
Quantity

ዳይፐር - ምቾት ብራንድ ፣ መጠን 4 ፣ 40 ብዛት በአንድ ጥቅል። ምቾት ዳይፐር እንደ ስሙ ቀንን በምቾት የሚሞላ ነው። ህፃናት ከእርስዎ ጋር ጥሩ የጫወታና እንቅልፍ ጊዜ እንዲኖራቸው ና ምቾታቸው እንዲጠበቅ ያድርጉ። ለስላሳ ስሪቱ ከሕፃን ቆዳጋ ያለን ንክኪ በልስላሴ እንዲሆን ያደርጋል። የንጹህ አየር መግቢያዎች ወደ ልጅዎ ሰውነት የማያቋርጥ የአየር ዝውውርን ስለሚፈቅድ ልጅዎ ምቾት እንዲሰማው ያደርጉታል ፣ የዳይፐር አካባቢ ሁሌም ጽዱ ይሆናል።

    No Reviews YetShare your thoughts. Be the first to leave a review.

    የደንበኝነት ምዝገባ ቅጽ

    ስላስገቡ እናመሰግናለን!

    የተመላሽ ገንዘብ መመሪያችንን ይገምግሙ

    Contact: Marketing Officer

    +251-987240997

    habeshashops@gmail.com

    • Facebook
    • Call us on Whatsapp
    • Twitter
    • Instagram

    ©2016-25 በሀበሻ ሱቆች።

    bottom of page